Flex free global
Avoid desperation👉 be patient👉 Be confident! We will make you happy 😀😃
Never stop trying! Never stop believing ! Never give up! Your day will come! Stay blessed 😇
keep.Following our page!
09/18/2026
My beautiful people 👌👌
09/17/2026
The power of Consistency 🤔
This is pure creativity 🖌️🧑🎨
Rate my innovation 100%
I feel so bad World Health Organization (WHO) .
What is this?
ለፕሬዝዳንትነቱ ብቸኛ እጩ የነበሩት አቶ ኢሳያስ ጅራ 81 ድምፅ አግኝተው ዳግም ተመረጡ።
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን (EFF) ለፕሬዝዳንትነት ብቸኛ እጩ የነበሩትን አቶ ኢሳያስ ጅራን ዳግም መምረጡን አስታውቋል።
በዛሬው ምርጫ 88 ድምፆች የተሰጡ ሲሆን፣ አቶ ኢሳያስ ጅራ 81 ድምፅ በማግኘት ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
አቶ ኢሳያስ ጅራ በአህጉራዊው የእግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና በዓለም አቀፉ የእግርኳስ ፌዴሬሽን (FIFA) ውስጥ የተለያዩ ኃላፊነቶችን እየተወጡ ይገኛሉ።
የFIFA ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖም የምርጫው መጠናቀቅን ተከትሎ በስልክ " የእንኳን ደስ አለዎት " መልዕክት አስተላልፈዋል።
በተመሳሳይ የዛሬው ምርጫ የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ መስቀሌን የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል።
Via Flex free global
thank you🙏🙏
I will never🤔🤔🤔
Plz don't follow this page🤔🤔🤔
የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2019 ዓ/ም የእንቁጣጣሽ የበዓል ገበያ 🏵️💐🏵️🏵️🏵️🏵️
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
1099 Rays Road
Stone Mountain, GA
30083